am_hag_text_ulb/02/03.txt

9 lines
750 B
Plaintext

\v 3 የዚህን ቤት የቀድሞ ክብር ያየ
በመካከላችሁ ማን አለ?
አሁንስ እንዴት ሆኖ ይታያችኋል?
በዓይኖቻችሁ ፊት እንደ ተራ ነገር ቀልሎ የለምን?
\v 4 አሁንም ዘሩባቤል ሆይ፣ በርታ! ይህ የያህዌ ዐዋጅ ነው
አንተም የኢዮሴዴቅ ልጅ ሊቀ ካህኑ ኢያሱ በርታ፤
በምድሪቱ ያላችሁ ሰዎች ሁሉ በርቱ! - ይህ የያህዌ ዐዋጅ ነው፤
እኔ ከእናንተ ጋር ነኝና ተነሡ ሥሩ! ይህ የሠራዊት ጌታ የያህዌ ዐዋጅ ነው
\v 5 ከግብፅ በወጠችሁ ጊዜ በገባሁላችሁ ኪዳን፣ በመካከላችሁም ባለው መንፈሴ አትፍሩ!