\v 16 እኔ ሰማሁ ውስጤም ተናወጠ፤
ከድምፁ የተነሣ ከንፈሮቼ ተንቀጠቀጡ፡፡
አጥንቶቼ ይበሰብሳሉ፤ እግሮቼም ከታች ይርዳሉ
ወራሪዎቻችን ላይ መከራ የሚመጣበትን ቀን በትዕግሥት እጠብቃለሁ፡፡