am_hab_text_ulb/03/14.txt

4 lines
303 B
Plaintext

\v 14 እንደ ዐውሎ ነፋስ ሊበታትን የመጣውን፣
ምስኪኑን በስውር ለመዋጥ የመጣውን ሰራዊት አለቃ ራስ
በገዛ ፍላጻው ወጋህ፡፡
\v 15 በፈረሶችህ ባሕሩ ላይ ተራመድህ፤ ታላላቅ ውሆችን ከመርህ፡፡