am_hab_text_ulb/03/11.txt

5 lines
290 B
Plaintext

\v 11 ከሚወረወሩ ፍላጾች ብርሃን፣
ከሚያብረቀርቀው የጦርህ ነጸብራቅ የተነሣ
ፀሐይና ጨረቃ በቦታቸው ቆሙ፡፡
\v 12 በቁጣህ በምድር ላይ ተመላለስህ፤ በመዓትህ
ሕዝቦችን አደቀቅህ፡፡