am_hab_text_ulb/03/09.txt

7 lines
389 B
Plaintext

\v 9 ቀስትህን ከሰገባው አወጣህ፤ ፍላጻህንም
ለመወርወር አዘጋጀህ፡፡ ሴላ፡፡
ምድርን በወንዞች ከፈልህ፡፡
\v 10 ተራሮች አዩህ፤ በፍርሃትም ተጨማደዱ
የውሃ ወጀብ በላያቸው አለፈ፤
ጥልቁ ባሕር ድምፁን አሰማ
ማዕበሉም ወደ ላይ ከፍ ከፍ አለ፡፡