am_hab_text_ulb/03/07.txt

4 lines
374 B
Plaintext

\v 7 የኢትዮጵያ ድንኳኖች ሲጨነቁ፣
የምድያምም መኖሪያዎች ሲታወኩ አየሁ፡፡
\v 8 ያህዌ ወንዞች ላይ ተቆጥቷልን? መዓትህስ በምንጮች ላይ ነበርን? ወይስ
በፈረሶችህና በድል አድራጊ ሰረገሎችህ በጋለብህ ጊዜ ባሕር ላይ ተቆጥተህ ነበርን?