am_hab_text_ulb/03/06.txt

5 lines
275 B
Plaintext

\v 6 እርሱ ሲቆም ምድር ትናወጣለች፤
እርሱ ሲመለከት ሕዝቦች ይንቀጠቀጣሉ፡፡
የዘላለም ተራሮች እንኳ ተፈረካከሱ
የጥንት ኮረብቶችም ዝቅ አሉ፡፡
መንገዱ ዘላለማዊ ነው፡፡