am_hab_text_ulb/03/01.txt

5 lines
351 B
Plaintext

\c 3 \v 1 የነቢዩ ዕንባቆም ጸሎት
\v 2 ያህዌ ሆይ፣ ስላደረግኸው ድንቅ ሥራ ሰዎች ፈራሁ፤
የቀድሞ ዘመን ሥራህን በዚህ ዘመንም አድርግ፤
በየዘመናቱም እንዲታወቅ አድርግ፡፡
በቁጣህ ውስጥ እንኳ ምሕረት ርኅራኄኅን አስብ፡፡