am_hab_text_ulb/02/17.txt

3 lines
305 B
Plaintext

\v 17 ሊባኖስ ላይ ያሠራኸው ግፍ ያጥለቀልቅሃል፤
እንስሶች ላይ የፈጸምኸው ጥፋት ያስደነግጥሃል፡፡
የሰው ደም አፍስሰሃል፤ አገሮች፣ ከተሞችና የሚኖሩባቸው ሰዎች ሁሉ ላይ ግፍ ሠርተሃል፡፡