am_hab_text_ulb/02/15.txt

6 lines
467 B
Plaintext
Raw Permalink Blame History

This file contains ambiguous Unicode characters

This file contains Unicode characters that might be confused with other characters. If you think that this is intentional, you can safely ignore this warning. Use the Escape button to reveal them.

\v 15 ኅፍረተ ሥጋቸውን ለማየት ባልንጀሮቹን ለሚያጠጣ፣
እስኪሰክሩም ድረስ ወይን ለሚያቀርብላቸው ወዮለት!
\v 16 በክብር ፈንታ ውርደት ትሞላለህ፤ አሁን ተራው የአንተ ነውና ጠጣ፤
ኀፍረተ ሥጋህም ይገለጥ፤
በያህዌ ቀኝ እጅ ያለው ጽዋ በተራው ይመልስብሃል
ክብርህን ውርደት ይሸፍነዋል፡፡