am_hab_text_ulb/02/12.txt

6 lines
459 B
Plaintext
Raw Permalink Blame History

This file contains ambiguous Unicode characters

This file contains Unicode characters that might be confused with other characters. If you think that this is intentional, you can safely ignore this warning. Use the Escape button to reveal them.

\v 12 ‹‹ደም በማፍሰስ ከተማን ለሚሠራ፣ በወንጀልም አገርን ለሚመሠርት ወዮለት!
\v 13 ሰዎች ለእሳት ማገዶ እንዲሆን እንዲለፉ፣
ሕዝቦችም በከንቱ እንደደከሙ፣
የሰራዊት ጌታ ያህዌ ወስኖ የለምን?
\v 14 ያም ሆኖ፣ ውሃ ባሕርን እንደሚሞላ ሁሉ
ምድርም የያህዌን ክብር በማወቅ ትሞላለች፡፡