am_hab_text_ulb/02/09.txt

6 lines
499 B
Plaintext

\v 9 በማጭበርበር በተገኘ ሀብት ቤቱን ለሚገነባ
ከክፉ ለማምለጥ ቤቱን በከፍታ ላይ ለሚሠራ ወዮለት!
\v 10 ብዙ ሰዎችን ለማጥፋት ደባ ፈጽመሃል
በገዛ ቤትህ ላይ ውርደትን፣ በራስህም ላይ ኃጢአትን አድርገሃል፡፡
\v 11 ድንጋዮች በቅጥሩ ውስጥ ይጮኻሉ፣ ከዕንጨት የተሠሩ ተሸካሚዎችም
እንዲህ በማለት ይመልሱላቸዋል፣