am_hab_text_ulb/02/04.txt

7 lines
475 B
Plaintext

\v 4 ተመልከት! ጠማማ ሐሳብ ያለው ሰው ታብዮአል፡፡
ጻድቁ ግን በእምነቱ ይኖራል፡፡
\v 5 ዐርፎ እንዳይቀመጥ ወይን ጠጅ ዕብሪተኛውን ወጣት አስቶታል
ይልቁን ምኞቱን እንደ መቃብር አስፍቶአል
እንደ ሞት በቃኝ ማለትን አያውቅም፡፡
ሕዝቦችን ሁሌ ወደ ራሱ ይሰበስባል
ሰዎችንም ሁሉ ማርኮ ይወስዳል፡፡