am_hab_text_ulb/02/02.txt

5 lines
351 B
Plaintext

\v 2 ያህዌ እንዲህ በማለት መለሰልኝ፤
‹‹ይህን ራእይ ጻፈው፤ በቀላሉ እንዲነበብ
አድርገህም በጽላት ቅረጸው፡፡
\v 3 ራእዩ የሚናገረው ገና ወደ ፊት ስለሚሆነው ነው፡፡
በመጨረሻም ይፈጸማል እንጂ፣ በፍጹም አይዋሽም፡፡