am_hab_text_ulb/01/13.txt

6 lines
614 B
Plaintext

\v 13 ዐይኖችህ እጅግ የነጹ በመሆናቸው ክፉ ነገርን መመልከት
አይሆንላቸውም፤ አንተም ክፉ ነገር ሲሠራ ዝም ብለህ አታይም፤
ታዲያ፣ እነዚያን ዐመፀኞች ለምን ዝም ብለህ ትመለከታለህ?
ዐመፀኛው ከራሱ ይልቅ ጻድቅ የሆነውን ሰው ሲውጠውስ ለምን ዝም ትላለህ?
\v 14 ሰዎችን ባሕር ውስጥ እንዳለ ዓሣ፣
መሪ እንደሌላቸው በደረታቸው እየተሳቡ እንደሚሄዱ ፍጥረታት የምታደርጋቸው ለምንድነው?