\v 10 ነገሥታት ላይ ይሳለቃሉ፤ ገዥዎች ላይ ያፌዛሉ፡፡
በምሽጐች ላይ በመሳቅ ዐፈር ቆልለው ይይዟቸዋል፡፡
\v 11 ከዚያም እንደ ነፋስ አልፈው ይሄዳሉ፤ ጉልበታቸውን አምላካቸው ያደረጉ እነዚያን በደለኞች ይጠራርጋቸዋል፡፡
ዕንባቆም ለያህዌ ያቀረበው ሌላው ጥያቄ