am_hab_text_ulb/01/08.txt

7 lines
492 B
Plaintext

\v 8 ፈረሶቻቸው ከነብር ይልቅ ፈጣኖች፣ ከማታም ተኩላ
ይልቅ፣ አስፈሪዎች ናቸው፡፡
ፈረሶቻቸው በፍጥነት ይጋልባሉ፤ ነጥቆ ለመብላት
እንደሚቸኩል ንስር ፈረሰኞቻቸው ከሩቅ ይመጣሉ፡፡
\v 9 ሁሉም ለዐመፅ ሥራ ይመጣሉ፤ ሰራዊታቸው
እንደ ምድረ በዳ ነፋስ ይገሠግሣል፤
ምርኮኞችንም እንደ አሸዋ ይሰበስባል፡፡