am_hab_text_ulb/01/05.txt

8 lines
571 B
Plaintext

\v 5 ‹‹ቢነገራችሁ እንኳ የማታምኑትን አንድ ነገር
በዘመናችሁ ስለማደርግ፣ ልብ አድርጋችሁ
አሕዛብን እዩ፤ ተመልከቱ፤ እጅግም ተደነቁ፡፡
\v 6 ጨካኞቹንና ችኩሎቹን ከለዳውያንን ላስነሣ ነው፤
የራሳቸው ያልሆኑ ቤቶችን ለመውሰድ
በምድሪቱ ስፋትና ርዝመት ይገሠግሣሉ፡፡
\v 7 እነርሱ አስፈሪና አስደንጋጭ ናቸው፤
ፍርዳቸውና ክብራቸው ከራሳቸው ይወጣል፡፡