am_hab_text_ulb/01/03.txt

7 lines
403 B
Plaintext

\v 3 ርኩሰትና በደልን ለምን እንዳይ አደረግኸኝ?
ጥፋና ዐመፅ በፊቴ ናቸው፤
ፀብና ጭቅጭቅም እየበዛ ነው!
\v 4 ስለዚህ ሕግ ላልቶአል፤ ፍትሕ ተዛብቶአል፡፡
ክፉዎች ጻድቃንን ከብበዋል
ስለዚህ ፍርድ ተጣሟል፡፡››
ያህዌ እንዲህ በማለት ለዕንባቆም መለሰ