Mon Jun 19 2017 14:12:25 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-19 14:12:26 +03:00
parent 6d6c8c6a27
commit 2026fc69c5
3 changed files with 14 additions and 0 deletions

4
03/14.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 14 14. እንደ ዐውሎ ነፋስ ሊበታትን የመጣውን፣
ምስኪኑን በስውር ለመዋጥ የመጣውን ሰራዊት አለቃ ራስ
በገዛ ፍላጻው ወጋህ፡፡
\v 15 15. በፈረሶችህ ባሕሩ ላይ ተራመድህ፤ ታላላቅ ውሆችን ከመርህ፡፡

4
03/16.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 16 16. እኔ ሰማሁ ውስጤም ተናወጠ፤
ከድምፁ የተነሣ ከንፈሮቼ ተንቀጠቀጡ፡፡
አጥንቶቼ ይበሰብሳሉ፤ እግሮቼም ከታች ይርዳሉ
ወራሪዎቻችን ላይ መከራ የሚመጣበትን ቀን በትዕግሥት እጠብቃለሁ፡፡

6
03/17.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
\v 17 17. ምንም እንኳ የበለስ ዛፍ ባያብብ፣
ወይን ዛፍ ላይ ፍሬ ባይገኝ፣
የወይራ ዛፍ ምንም ፍሬ ባይሰጥ፣
ከእርሻዎች ሰብል ቢጠፋ፣
የበግ መንጋዎች ሁሉ ቢያልቁ፣
በረት ውስጥ ምንም ከብት ባይገኝ፣