Mon Jun 19 2017 12:18:23 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-19 12:18:24 +03:00
parent e1b4e09f81
commit 052405be81
3 changed files with 13 additions and 1 deletions

3
01/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\c 1 \v 1 ነቢዩ ዕንባቆም የተቀበለው መልእክት፤
\v 2 ‹‹ያህዌ ሆይ፣ ለርዳታ ወደ አንተ ስጮኽ የማትሰማው እስከ መቼ ነው?
‹‹ግፍ በዛ! በማለት ወደ አንተ ጮኽሁ፤ አንተ ግን አላዳንኸኝም፡፡

7
01/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
\v 3 3. ርኩሰትና በደልን ለምን እንዳይ አደረግኸኝ?
ጥፋና ዐመፅ በፊቴ ናቸው፤
ፀብና ጭቅጭቅም እየበዛ ነው!
\v 4 4. ስለዚህ ሕግ ላልቶአል፤ ፍትሕ ተዛብቶአል፡፡
ክፉዎች ጻድቃንን ከብበዋል
ስለዚህ ፍርድ ተጣሟል፡፡››
ያህዌ እንዲህ በማለት ለዕንባቆም መለሰ

View File

@ -32,6 +32,8 @@
}
],
"parent_draft": {},
"translators": [],
"translators": [
"Abera Wolde"
],
"finished_chunks": []
}