\v 9 ትንሽ እርሾ ሊጡን በሙሉ እንዲቦካ ያደርጋል። \v 10 በሌላ መልኩ እንደማታስቡ በጌታ እተማመንባችኋለሁ። ግራ የሚያጋባችሁ ማንም ይሁን ማን ፍርዱን ይቀበላል።