am_gal_text_ulb/01/21.txt

1 line
525 B
Plaintext

\v 21 ቀጥሎም ወደ ሶሪያና ኪልቂያ አውራጃዎች ሄድኩኝ። \v 22 እስከዚያን ጊዜ ድረስ በይሁዳ ላሉት አብያተክርስቲያናት በአካል አልታወቅም ነበር፣ \v 23 ነገር ግን «ያ ቀድሞ ያሳድደን የነበረው ሰው አሁን ሊያጠፋው ሲጥር የነበረውን እምነት እየሰበከ ነው» የሚል ወሬ ብቻ ይሰሙ ነበር፣ \v 24 ስለ እኔም እግዚአብሔርንም ያከብሩ ነበር።