Mon May 29 2017 05:29:04 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-05-29 05:29:05 -04:00
parent 5f58fb3f4c
commit cb32f9a1de
3 changed files with 6 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 3 \v 4 \v 5 ከአባታችን ከእግዚአብሔር አብ ከጌታም ከኢየሱስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን፣እርሱ እንደ አምላካችን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ከአሁኑ ክፉ ዘመን ያድነን ዘንድ እራሱን ስለ ኃጢአታችን ሰጥቶአልና ለእርሱ ከዘላለም እስከዘላለም ክብር ይሁን። አሜን!
\v 3 ከአባታችን ከእግዚአብሔር አብ ከጌታም ከኢየሱስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ \v 4 ይሁን፣እርሱ እንደ አምላካችን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ከአሁኑ ክፉ ዘመን ያድነን ዘንድ እራሱን ስለ ኃጢአታችን ሰጥቶአልና \v 5 ለእርሱ ከዘላለም እስከዘላለም ክብር ይሁን። አሜን!

View File

@ -1 +1 @@
\v 6 \v 7 ወደሌላ ወንጌል በዚህ ፍጥነት በመዞራችሁ እጅግ ተገርሜአለሁ። በክርስቶስ ጸጋ ከተጠራችሁ ከእርሱ ፊታችሁን ማዞራችሁ አስገርሞኛል። ሌላ ወንጌል የለም፣ ነገር ግን የሚያውኩዋችሁና የክርስቶስን ወንጌል ሊያጣምሙ የሚፈልጉ አንዳንድ ሰዎች አሉ።
\v 6 ወደሌላ ወንጌል በዚህ ፍጥነት በመዞራችሁ እጅግ ተገርሜአለሁ። በክርስቶስ ጸጋ ከተጠራችሁ ከእርሱ ፊታችሁን ማዞራችሁ አስገርሞኛል። \v 7 ሌላ ወንጌል የለም፣ ነገር ግን የሚያውኩዋችሁና የክርስቶስን ወንጌል ሊያጣምሙ የሚፈልጉ አንዳንድ ሰዎች አሉ።

View File

@ -35,5 +35,8 @@
"translators": [
"Burje"
],
"finished_chunks": []
"finished_chunks": [
"01-01",
"01-03"
]
}