From 48302fea215d2223f53cf396001fcca21fe168bf Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tsDesktop Date: Sat, 27 May 2017 15:39:04 -0400 Subject: [PATCH] Sat May 27 2017 15:39:03 GMT-0400 (Eastern Daylight Time) --- 00/title.txt | 1 + 01/01.txt | 1 + 01/03.txt | 1 + 01/06.txt | 1 + 01/08.txt | 1 + 01/11.txt | 1 + 01/13.txt | 1 + 01/15.txt | 1 + 01/18.txt | 1 + 01/21.txt | 1 + 02/01.txt | 1 + 02/03.txt | 1 + 02/06.txt | 1 + 02/09.txt | 1 + 02/11.txt | 1 + 02/13.txt | 1 + 02/15.txt | 1 + 02/17.txt | 1 + 02/20.txt | 1 + 03/01.txt | 1 + 03/04.txt | 1 + 03/06.txt | 1 + 03/10.txt | 1 + 03/13.txt | 1 + 03/15.txt | 1 + 03/17.txt | 1 + 03/19.txt | 1 + 03/21.txt | 1 + 03/23.txt | 1 + 03/27.txt | 1 + 04/01.txt | 1 + 04/03.txt | 1 + 04/06.txt | 1 + 04/08.txt | 1 + 04/10.txt | 1 + 04/12.txt | 1 + 04/15.txt | 1 + 04/17.txt | 1 + 04/19.txt | 1 + 04/21.txt | 1 + 04/24.txt | 1 + 04/26.txt | 1 + 04/28.txt | 1 + 04/30.txt | 1 + 05/01.txt | 1 + 05/03.txt | 1 + 05/05.txt | 1 + 05/09.txt | 1 + 05/11.txt | 1 + 05/13.txt | 1 + 05/16.txt | 1 + 05/19.txt | 1 + 05/22.txt | 1 + 05/25.txt | 1 + 06/01.txt | 1 + 06/03.txt | 1 + 06/06.txt | 1 + 06/09.txt | 1 + 06/11.txt | 1 + 06/14.txt | 1 + 06/17.txt | 1 + LICENSE.md | 27 +++++++++++++++++++++++++++ manifest.json | 29 +++++++++++++++++++++++++++++ 63 files changed, 117 insertions(+) create mode 100644 00/title.txt create mode 100644 01/01.txt create mode 100644 01/03.txt create mode 100644 01/06.txt create mode 100644 01/08.txt create mode 100644 01/11.txt create mode 100644 01/13.txt create mode 100644 01/15.txt create mode 100644 01/18.txt create mode 100644 01/21.txt create mode 100644 02/01.txt create mode 100644 02/03.txt create mode 100644 02/06.txt create mode 100644 02/09.txt create mode 100644 02/11.txt create mode 100644 02/13.txt create mode 100644 02/15.txt create mode 100644 02/17.txt create mode 100644 02/20.txt create mode 100644 03/01.txt create mode 100644 03/04.txt create mode 100644 03/06.txt create mode 100644 03/10.txt create mode 100644 03/13.txt create mode 100644 03/15.txt create mode 100644 03/17.txt create mode 100644 03/19.txt create mode 100644 03/21.txt create mode 100644 03/23.txt create mode 100644 03/27.txt create mode 100644 04/01.txt create mode 100644 04/03.txt create mode 100644 04/06.txt create mode 100644 04/08.txt create mode 100644 04/10.txt create mode 100644 04/12.txt create mode 100644 04/15.txt create mode 100644 04/17.txt create mode 100644 04/19.txt create mode 100644 04/21.txt create mode 100644 04/24.txt create mode 100644 04/26.txt create mode 100644 04/28.txt create mode 100644 04/30.txt create mode 100644 05/01.txt create mode 100644 05/03.txt create mode 100644 05/05.txt create mode 100644 05/09.txt create mode 100644 05/11.txt create mode 100644 05/13.txt create mode 100644 05/16.txt create mode 100644 05/19.txt create mode 100644 05/22.txt create mode 100644 05/25.txt create mode 100644 06/01.txt create mode 100644 06/03.txt create mode 100644 06/06.txt create mode 100644 06/09.txt create mode 100644 06/11.txt create mode 100644 06/14.txt create mode 100644 06/17.txt create mode 100644 LICENSE.md create mode 100644 manifest.json diff --git a/00/title.txt b/00/title.txt new file mode 100644 index 0000000..08d2486 --- /dev/null +++ b/00/title.txt @@ -0,0 +1 @@ +Galatians \ No newline at end of file diff --git a/01/01.txt b/01/01.txt new file mode 100644 index 0000000..4eb7053 --- /dev/null +++ b/01/01.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 1 \v 2 በሰው በኩል ወይም ከሰው ሳይሆን በክርስቶስ ኢየሱስ ደግሞም እርሱን ከሞት ባስነሳው በእግዚአብሔር አብ ሐዋርያ የሆንኩት ጳውሎስ አብረውኝ ካሉ ወንድሞች ጋር በገላትያ ለምትገኙ አብያተ ክርስቲያናት በሙሉ \ No newline at end of file diff --git a/01/03.txt b/01/03.txt new file mode 100644 index 0000000..e05540a --- /dev/null +++ b/01/03.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 3 \v 4 \v 5 ከአባታችን ከእግዚአብሔር አብ ከጌታም ከኢየሱስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን፣እርሱ እንደ አምላካችን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ከአሁኑ ክፉ ዘመን ያድነን ዘንድ እራሱን ስለ ኃጢአታችን ሰጥቶአልና ለእርሱ ከዘላለም እስከዘላለም ክብር ይሁን። አሜን! \ No newline at end of file diff --git a/01/06.txt b/01/06.txt new file mode 100644 index 0000000..2324aae --- /dev/null +++ b/01/06.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 6 \v 7 ወደሌላ ወንጌል በዚህ ፍጥነት በመዞራችሁ እጅግ ተገርሜአለሁ። በክርስቶስ ጸጋ ከተጠራችሁ ከእርሱ ፊታችሁን ማዞራችሁ አስገርሞኛል። ሌላ ወንጌል የለም፣ ነገር ግን የሚያውኩዋችሁና የክርስቶስን ወንጌል ሊያጣምሙ የሚፈልጉ አንዳንድ ሰዎች አሉ። \ No newline at end of file diff --git a/01/08.txt b/01/08.txt new file mode 100644 index 0000000..8ef9534 --- /dev/null +++ b/01/08.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 8 \v 9 \v 10 ነገር ግን እኛም ሆንን የሰማይ መልአክ አስቀድመን ከሰበክንላችሁ ሌላ ወንጌል ቢሰብክላችሁ የተረገመ ይሁን። አስቀድመን እንዳልን እንደገና እላለሁ « ማንም ከተቀበላችሁት ወንጌል የተለየ ወንጌል ቢሰብክላችሁ የተረገም ይሁን» ለመሆኑ እኔ የምጥረው ከሰው ወይስ ከእግዚአብሔር ይሁንታን ለማግኘት ነው? ጥረቴ ሰውን ለማስደሰት ነው ? እስከአሁን ድረስ ሰውን ለማስደሰት እየጣርኩ ከሆነ እውነት እኔ የክርስቶስ አገልጋይ አይደለሁም። \ No newline at end of file diff --git a/01/11.txt b/01/11.txt new file mode 100644 index 0000000..df70578 --- /dev/null +++ b/01/11.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 11 \v 12 ወንድሞች ሆይ የሰብኩላችሁ ወንጌል ከሰው እንዳልሆን እንድታውቁ እፈልጋለሁ። ከጌታ ከኢየሱስ ከተሰጠኝ መገለጥ እንጂ ከሰው አልተቀበልኩትም ከሰውም አልተማርኩትም። \ No newline at end of file diff --git a/01/13.txt b/01/13.txt new file mode 100644 index 0000000..0abba96 --- /dev/null +++ b/01/13.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 13 \v 14 የይሁዲ እምነት ተከታይ በነበርኩበት በቀድሞው ህይወቴ ወቅት እንዴት ቤተክርስቲያንን በአመፅ አሳድድና አጠፋ እንደነበረ ስለእኔ ሰምታችኋል። በይሁዲነት ከአብዛኛዎቹ አብረውኝ ከነበሩ አይሁዶች እየላቅሁ ነበር። ለአባቶቼም ወግ ከመጠን ያለፈ ቀናኢ ነበርኩ። \ No newline at end of file diff --git a/01/15.txt b/01/15.txt new file mode 100644 index 0000000..30d854c --- /dev/null +++ b/01/15.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 15 \v 16 \v 17 ነገር ግን እግዚአብሔር ገና በማህጸን ሳለሁ ሊመርጥኝ ወደደ፣ በአረማውያን መካከል አውጀው ዘንድ ልጁን በእኔ ለመግለፅ በጸጋው ጠራኝ። በጠራኝ ጊዜ ወዲያውኑ ከስጋና ከደም ጋር አልተማከርኩም ፣ከእኔ አስቀድመው ሃዋሪያት የሆኑት ወደሚገኙበት ወደ ኢየሩሳሌምም አልሄድኩም። ነገር ግን ወደ አረቢያ በኋላም ደግሞ ወደ መቄዶኒያ ተመለስኩ። \ No newline at end of file diff --git a/01/18.txt b/01/18.txt new file mode 100644 index 0000000..0486e01 --- /dev/null +++ b/01/18.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 18 \v 19 \v 20 ከዚያም ከሶስት አመት በኋላ ኬፋን ለመጠየቅ ወደኢየሩሳሌም ሄጄ ከእርሱ ጋር አስራአምስት ቀናት ቆየሁ። ነገር ግን ከጌታ ወንድም ከያዕቆብ በስተቀር ሌሎች ሃዋሪያትን አላገኘሁም። በምፅፍላችሁ በእነዚህ ነገሮች በእግዚአብሔር ፊት እንዳልዋሸሁ እወቁ። \ No newline at end of file diff --git a/01/21.txt b/01/21.txt new file mode 100644 index 0000000..33e904e --- /dev/null +++ b/01/21.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 21 \v 22 \v 23 \v 24 ቀጥሎም ወደ ሶሪያና ኪልቂያ አውራጃዎች ሄድኩኝ። እስከዚያን ጊዜ ድረስ በይሁዳ ላሉት አብያተክርስቲያናት በአካል አልታወቅም ነበር፣ ነገር ግን «ያ ቀድሞ ያሳድደን የነበረው ሰው አሁን ሊያጠፋው ሲጥር የነበረውን እምነት እየሰበከ ነው» የሚል ወሬ ብቻ ይሰሙ ነበር፣ ስለ እኔም እግዚአብሔርንም ያከብሩ ነበር። \ No newline at end of file diff --git a/02/01.txt b/02/01.txt new file mode 100644 index 0000000..263dd07 --- /dev/null +++ b/02/01.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 1 \v 2 ከአስራ አራት ዓመት በኋላ ቲቶን ይዤ ከበርናባስ ጋር እንደገና ወደ ኢየሩሳሌም ሄድኩ። የሄድኩበትም ምክንያት መሄድ እንዳለብኝ እግዚአብሔር ስላመለከተኝ ነበር። ሄጄም በአህዛብ መካከል እየሰበኩት ስላለው ወንጌል ነገርኳቸው፣ ነገር ግን በከንቱ እንዳልሮጥኩ ወይም እየሮጥኩ እንዳልሆን እርግጠኛ ለመሆን ይህን የተናገርኩት በሌሎቹ ዘንድ እንደ ዋና ለሚታሰቡት ብቻ ነበር። \ No newline at end of file diff --git a/02/03.txt b/02/03.txt new file mode 100644 index 0000000..1de84f1 --- /dev/null +++ b/02/03.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 3 \v 4 \v 5 ግሪካዊ የሆነው ሲላስ እንኳ እንዲገረዝ አልተገደደም። ይህ ጉዳይ የተንሳው በክርስቶስ ያገኘነውን ነፃነት ለመሰለል ሾልከው በገቡ ውሸተኞች ወንድሞች ምክንያት ነበር። የህግ ባሪያዎች ሊያደርጉን ይመኙ ነበር። ነገር ግን ለእናንተ ወንጌሉ ሳይለወጥ ይቆይላችሁ ዘንድ ለአንድ ሰዓት እንኳ ለሀሳባቸው አልተገዛንም። \ No newline at end of file diff --git a/02/06.txt b/02/06.txt new file mode 100644 index 0000000..38aec7b --- /dev/null +++ b/02/06.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 6 \v 7 \v 8 ነገር ግን ሌሎች መሪዎች ናቸው ያልዋቸው ምንም አስተዋፅኦ አላደርጉልኝም። ማንም ይሁኑ ለእኔ ትርጉም አልነበረውም። ሆኖም ግን ልክ ጴጥሮስ ለተገረዙት ወንጌልን ለማድረስ አደራ እንደተሰጠው ሁሉ እኔም ላልተገረዙት ወንጌልን ለማድረስ አደራ እንደተቀበልኩ አዩ፥ ምክንያቱም ለተገረዙት ሃዋሪያ ይሆን ዘንድ በጴጥሮስ የሰራ እግዚአብሔር ላልተገረዙት ሃዋሪያ እሆን ዘንድ በእኔም ስለሚስራ ነው። \ No newline at end of file diff --git a/02/09.txt b/02/09.txt new file mode 100644 index 0000000..496a09a --- /dev/null +++ b/02/09.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 9 \v 10 እንደመሪዎች የሚታወቁት ያዕቆብ፥ኬፋና ዮሀንስ በእኔ ላይ ያለውን ፀጋ ባዩ ጊዜ እኛ ወደ አህዛብ እነርሱ ደግሞ ወደተገረዙት ይሄዱ ዘንድ የማህበራቸውም ተካፋዮች እንድንሆን ሙሉ መብት ሰጡን። እኔ ለማድረግ የምናፍቀውን ድሆችን እንድናስብም አሳሰቡን። \ No newline at end of file diff --git a/02/11.txt b/02/11.txt new file mode 100644 index 0000000..4c84140 --- /dev/null +++ b/02/11.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 11 \v 12 ከዚያም ኬፋ ወደ አንፆኪያ በመጣ ጊዜ ሥራው ትክክል ስላልነበረ ፊት ለፊት ተቃወምኩት። ምክንያቱም ከያዕቆብ ዘንድ ሰዎች ከመምጣታቸው በፊት ኬፋ ከአህዛብ ጋር ይበላ ነበር። ሰዎቹ በመጡ ጊዜ ግን እነኚህን የተገረዙ ሰዎች ፈርቶ ከአህዛብ ጋር መብላቱን አቆመ እንዲያውም ተለያቸው። \ No newline at end of file diff --git a/02/13.txt b/02/13.txt new file mode 100644 index 0000000..e7dfaf8 --- /dev/null +++ b/02/13.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 13 \v 14 በርናባስ እንኳ በግብዝነታቸው እስኪሳብ ድረስ ሌሎቹም አይሁድ በኬፋ ግብዝነት ተካፋዮች ነበሩ። ወንጌልን በሚፃረር መንገድ መሄዳቸውን ባየሁ ጊዜ ኬፋን በሁሉም ፊት «አንተ አይሁዳዊ ሆንህ በአህዛብ ስርአት የምትኖር ከሆነ አህዛብ በአይሁድ ስርአት እንዲኖሩ ለምን ታስገድዳቸዋልህ?» አልኩት። \ No newline at end of file diff --git a/02/15.txt b/02/15.txt new file mode 100644 index 0000000..ae6f1a3 --- /dev/null +++ b/02/15.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 15 \v 16 እኛ«አህዛብ ኃጢአተኞች» ያልሆንን ነገር ግን በትውልድ አይሁዳዊ የሆንን በክርስቶስ ኢየሱስ ላይ ባለ እምነት እንጂ ማንም ህግን በመፈፀም እንደምይፀድቅ እናውቃለን።በህግ ሥራ ማንም ሊፀድቅ ስለማይችል በህግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ ኢየሱስ ባለ እምነት እንፀድቅ ዘንድ ወደ ክርስቶስ ኢየሱስ እምነት ተጠርተናል። \ No newline at end of file diff --git a/02/17.txt b/02/17.txt new file mode 100644 index 0000000..7cbeedc --- /dev/null +++ b/02/17.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 17 \v 18 \v 19 ነገር ግን እግዚአብሔር በክርስቶስ እንዲያፀድቀን እየፈለግን ሳለ ራሳችንን ኃጢአተኞች ሆነን እናገኛለን፥ ታዲያ ክርስቶስ የኃጢአት አገልጋይ ሆነ ማለት ነው? በፍፁም አይደለም። ምክንያቱም አውልቄ የጣልኩትን ህግን የመፈፀም ትምክህት እንደገና ብገነባ ራሴን ህግ ተላላፊ ሆኜ አገኘዋለሁ። በህግ በኩል ለህግ ሞቼአለሁ። \ No newline at end of file diff --git a/02/20.txt b/02/20.txt new file mode 100644 index 0000000..4072c24 --- /dev/null +++ b/02/20.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 20 \v 21 ከክርስቶስ ጋር ተሰቅያለሁ። ከእንግዲህ የምኖረው እኔ አይደለሁም፥ክርስቶስ ግን በእኔ ይኖራል። አሁን በሥጋ የምኖረው ኑሮ በወደደኝና እራሱን ስለ እኔ በሰጠው በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ባለ እምነት የምኖረው ነው። የእግዚአብሔርን ፀጋ አላቃልልም፥ ህግን በመጠበቅ ፅድቅ የሚገኝ ቢሆን ኖሮ ክርስቶስ መሞቱ ከንቱ በሆነ ነበር። \ No newline at end of file diff --git a/03/01.txt b/03/01.txt new file mode 100644 index 0000000..702cc6f --- /dev/null +++ b/03/01.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 1 \v 2 \v 3 እናንተ ማስተዋል የጎደላችሁ የገላቲያ ሰዎች ማነው በክፉ ዓይኑ ያያችሁ፥ ክርስቶስ እንደተሰቀል ሆኖ በፊታችሁ ተስሎ አልነበረምን? ይህን ብቻ ከእናንተ ማወቅ እፈልጋለሁ። መንፈስ ቅዱስን የተቀበላችሁት በህግ ሥራ ነው ወይስ የሰማችሁትን በማመናችሁ? ይህን ያህል ሞኞች ናችሁ እንዴ፥ በመንፈስ ጀምራችሁ በሥጋ ትጨርሳላችሁ? \ No newline at end of file diff --git a/03/04.txt b/03/04.txt new file mode 100644 index 0000000..5a88910 --- /dev/null +++ b/03/04.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 4 \v 5 በእርግጥ ይህ ከንቱ ከተባለ ያን ሁሉ መከራ የተቀብላችሁት በከንቱ ነውን? መንፈስ ቅዱስን የሰጣችሁና በመካከላችሁ ኃይለኛ ነገርን ያደረገው እርሱ ይህን ያደረገው በህግ ሥራ ነው ወይስ ከእምነት በሆነ እምነታችሁ ነው? \ No newline at end of file diff --git a/03/06.txt b/03/06.txt new file mode 100644 index 0000000..52aed84 --- /dev/null +++ b/03/06.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 6 \v 7 \v 8 \v 9 ልክ አብርሀም «እንዳመነና እምነቱ እንደ ፅድቅ እንደተቆጠረለት» የሚያምኑ ሁሉ የአብርሀም ልጆች እንደሆኑ አስተውሉ።ቅዱሳት መፅሀፍት እግዚአብሔር አህዛብን እንደሚያፀድቅ አስቀድመው አመልክተዋል። ወንጌል « አህዛብ ሁሉ በአንተ ይባረካሉ» ተብሎ በመጀመሪያ ለአብርሀም ተሰብኳል። ስለዚህም የሚያምኑ እምነት ከነበረው ከአብርሀም ጋር የተባረኩ ናቸው። \ No newline at end of file diff --git a/03/10.txt b/03/10.txt new file mode 100644 index 0000000..9800fb3 --- /dev/null +++ b/03/10.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 10 \v 11 \v 12 «ህግን ሁሉ ይፈፅም ዘንድ ለህግ የማይታዘዝ ሁሉ የተረገመ ነው» ተብሎ ተፅፎአልና በህግ ስራ የሚታመን ሁሉ በእርግማን ስር ነው። «ጻድቅ በእምነት ይኖራልና» እግዚአብሔር ማንንም በህግ እንደማያጸድቅ ግልጽ ነው። ህግ ከእምነት የመነጨ አይደለም፥ ይልቁኑም «በህግ ውስጥ ያሉትን እነዚያን ነገሮች የሚያደርግ በህግ ይኖራል» \ No newline at end of file diff --git a/03/13.txt b/03/13.txt new file mode 100644 index 0000000..8b78853 --- /dev/null +++ b/03/13.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 13 \v 14 «በእንጨት ላይ የሚሰቀል የተረገመ ነው» ተብሎ በተጻፈው መሰረት እርሱ ስለኛ እርግማን በመሆን ከህግ እርግማን ዋጀን። የዚህ ተግባር ዓላማ የመንፈስ ቅዱስን ተስፋ በእምነት እንቀበል ዘንድ በአብርሀም ላይ የነበረው በረከት በክርስቶስ ኢየሱስ በኩል በአህዛብም ላይ እንዲሆን ነው። \ No newline at end of file diff --git a/03/15.txt b/03/15.txt new file mode 100644 index 0000000..d8e203b --- /dev/null +++ b/03/15.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 15 \v 16 የምናገረው በሰው ቋንቋ ነው። ልክ በሰዎች መካከል እንደተደረገ ውል ማንም ከዚህ ሊቀንስ ወይም ሊጨምር አይችልም። እንግዲህ ተስፋዎቹ የተነገሩት ለአብርሀምና ለዘሩ ነው። ብዙ ሰዎችን እንደሚያመለክት «ለዘሮቹ» አላለም። ነገር ግን አንድ መሆኑን በሚገልጽ መልኩ«ለዘሩ» ብሎ ይናገራል። ያም ለዘሩ የተባለለት ክርስቶስ ነው። \ No newline at end of file diff --git a/03/17.txt b/03/17.txt new file mode 100644 index 0000000..dabf23f --- /dev/null +++ b/03/17.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 17 \v 18 እንግዲህ እንዲህ ልበል። አስቀድሞ በእግዚአብሔር የተረጋገጠው ቃል ኪዳን ተስፋ ከ430 ዓመት በኋላ በተሰጠ ህግ አልተሻረም። ምክንያቱም ውርሱ በህግ የመጣ ቢሆን ኖሮ በተስፋ በኩል ባልመጣ ነበር፥ ነገር ግን እግዚአብሔር ለአብርሃም በተስፋ አማካኝነት ርስትን እንዲያው ሰጠው። \ No newline at end of file diff --git a/03/19.txt b/03/19.txt new file mode 100644 index 0000000..2ba3dcc --- /dev/null +++ b/03/19.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 19 \v 20 ታዲያ ህግ ለምን አስፈለገ? የአብርሃም ዘር ተስፋ ወደተሰጣቸው እስኪመጣ ድረስ በመተላለፍ ምክንያት ህግ ተሰጠ፤ ህጉ በመካከለኛ አማካኝነት በመላዕክት አማካኝነት ተግባራዊ ሆኗል። መካከለኛ ሲል ከአንድ ሰው በላይ እንደሆነ ያመለክታል፥ እግዚአብሔር ግን አንድ ነው። \ No newline at end of file diff --git a/03/21.txt b/03/21.txt new file mode 100644 index 0000000..9290179 --- /dev/null +++ b/03/21.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 21 \v 22 ታዲያ ህግ የእግዚአብሔርን ተስፋ ይቃረናል ማለት ነው? በፍጹም አይደለም። ህይወትን ሊሰጥ የሚችል ህግ ተሰጥቶ ቢሆን ኖሮ በእርግጠኝነት ጽድቅ በህግ በኩል ይመጣ ነበር። ነገር ግን ይልቁኑ መጽሀፍ ሁሉን ነገር ከኃጢአት በታች እስርኛ አድርጓል። ስለዚህም እኛን በክርስቶስ ኢየሱስ ለማዳን እግዚአብሔር የሰጠው ተስፋ ለሚያምኑ ተሰጠ። \ No newline at end of file diff --git a/03/23.txt b/03/23.txt new file mode 100644 index 0000000..d7d631b --- /dev/null +++ b/03/23.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 23 \v 24 \v 25 \v 26 ነገር ግን በክርስቶስ ማመን ከመምጣቱ በፊት እምነት እስከተገለጠበት ጊዜ ድረስ በህግ ታስረንና ታግደን ነበር። ስለዚህ በእምነት እንድንጸድቅ ህግ ወደ ክርስቶስ ዘመን የሚያደርሰን ሞግዚት ሆነ። አሁን እምነት ስለመጣ ከዚህ በኋላ በሞግዚት ሥር አይደለንም። ምክንያቱም ሁላችሁም በክርስቶስ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጆች ናችሁ። \ No newline at end of file diff --git a/03/27.txt b/03/27.txt new file mode 100644 index 0000000..7926778 --- /dev/null +++ b/03/27.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 27 \v 28 \v 29 በክርስቶስ ስም የተጠምቃችሁ ሁላችሁ ክርስቶስን ለብሳችሁታል።ሁላችሁ በክርስቶስ አንድ ስለሆናችሁ በዚህ ጉዳይ በአይሁድና በግሪክ ሰዎች፥ በባሪያና ነጻ በሆነ፥በሴትና በወንድ መካከል ልዩነት የለም። እንግዲህ የክርስቶስ ከሆናችሁ የአብርሀም ዘሮች እንደተስፋ ቃሉም ወራሾች ናችሁ። \ No newline at end of file diff --git a/04/01.txt b/04/01.txt new file mode 100644 index 0000000..0ac3ad8 --- /dev/null +++ b/04/01.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 1 \v 2 ያን የምለው ህጻን ሳለ ምንም እንኳ ሁሉም የእርሱ ቢሆንም ወራሹ ከባሪያ አይለይም።ነገር ግን አባቱ የወሰነልት ቀን እስኪደርስለት ድረስ በተንከባካቢዎቹና በሞግዚቶቹ ስር ይቆያል። \ No newline at end of file diff --git a/04/03.txt b/04/03.txt new file mode 100644 index 0000000..90cdfaa --- /dev/null +++ b/04/03.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 3 \v 4 \v 5 እኛም ልጆች ሳለን በዚህ ዓለም ዋና ትምህርቶች እስራት ሥር ነበርን። ነገር ግን በትክክለኛው ጊዜ እግዚአብሔር በህግ ሥር ያሉትን ነጻ እንዲያወጣና የልጅነትን መብት እንዲኖረን ከሴት የተወለደውንና በህግ ሥር የተወለደውን ልጁን ላከ። \ No newline at end of file diff --git a/04/06.txt b/04/06.txt new file mode 100644 index 0000000..b315aef --- /dev/null +++ b/04/06.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 6 \v 7 ልጆች ስለሆናችሁ «አባ አባት» እያለ የሚጣራውን የልጁን መንፈስ ወደ ልባችን ላከ። በዚህም ምክንያት ከእንግዲህ ልጆች እንጂ ባሮች አይደላችሁም፥ ልጆች ከሆናችሁ ደግሞ የእግዚአብሔር ወራሾች ናችሁ። \ No newline at end of file diff --git a/04/08.txt b/04/08.txt new file mode 100644 index 0000000..44c3026 --- /dev/null +++ b/04/08.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 8 \v 9 ነገር ግን እግዘአብሔርን በማታውቁበት በቀድሞው ዘመን በባህሪያቸው ፈጽሞ አማልክት ላልሆኑት ተገዝታችሁ ኖራችሁ። አሁን ግን እግዚአብሔርን አውቃችኋል ይልቁኑም በእግዚአብሔር ታውቃችኋል፥ ታዲያ እንዴት ወደ ደካማና ዋጋ ወደሌለው የዚህ ዓለም ዋና ትምህርት ተመለሳችሁ።እንደገና ባሮች መሆን ትፈልጋላችሁ? \ No newline at end of file diff --git a/04/10.txt b/04/10.txt new file mode 100644 index 0000000..bf67afd --- /dev/null +++ b/04/10.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 10 \v 11 ልዩ ቀናትን፥አዳዲስ ጨረቃዎችን፥ ወራትና ዓመታትን ታመልካላችሁ። ስለ እናንተ የደከምኩት ድካም ከንቱ ሆኖብኝ እንዳይሆን ብዬ እፈራለሁ። \ No newline at end of file diff --git a/04/12.txt b/04/12.txt new file mode 100644 index 0000000..e2572ef --- /dev/null +++ b/04/12.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 12 \v 13 \v 14 ወንድሞች ሆይ ልክ እኔ ለእናንተ እንደምሆነው እናንተም ለእኔ እንደዚያው እንድትሆኑ እለምናችኋለሁ። ምንም ክፉ አላደርጋችሁብኝም ነገር ግን ወንጌልን በመጀመሪያ በሰብኩላችሁ ጊዜ የሥጋ ህመም አሞኝ እንደነበረ ታውቃላችሁ። በሥጋዬ ላይ የነበረው ለእናንተ ከባድ ፈተና ቢሆንም አልተጸየፋችሁኝም አልጣላችሁኝምም፥ ይልቁኑ እንደ እግዚአብሔር መልአክ ወይም ክርስቶስን በተቀበላችሁብት አቀባበል ተቀበላችሁኝ። \ No newline at end of file diff --git a/04/15.txt b/04/15.txt new file mode 100644 index 0000000..b1ee662 --- /dev/null +++ b/04/15.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 15 \v 16 አሁን ደስታችሁ በምንድነው? ዓይናችሁን እንኳ አውጥታችሁ ልትሰጡኝ ፈቃደኛ እንደነበራችሁ እኔ ራሴ ምስክር ነኝ። ታዲያ እውነትን ስለነገርኳችሁ የእናንተ ጠላት ሆንኩ ማለት ነው? \ No newline at end of file diff --git a/04/17.txt b/04/17.txt new file mode 100644 index 0000000..0ec359b --- /dev/null +++ b/04/17.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 17 \v 18 አጥበቀው ይፈልጓችኋል ነገር ግን ለመልካም አይደለም። እነርሱን እንድትከተሉ ከእኔ ሊለዩዋችሁ ይፈልጋሉ። እኔ ከእናንተ ጋር ስሆን ብቻ ሳይሆን ሁልጊዜ ለመልካም ነገር መትጋት ተገቢ ነው። \ No newline at end of file diff --git a/04/19.txt b/04/19.txt new file mode 100644 index 0000000..bc588e7 --- /dev/null +++ b/04/19.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 19 \v 20 ጨቅላ ልጆቼ ሆይ ክርስቶስ በውስጣችሁ እስኪቀረጽ ድረስ ስለእናንተ ምጥ ይዞኛል! የእናንተ ነገር ግራ ስለገባኝ በመካከላችሁ ተገኝቼ በቁጣ ልናገራችሁ እመኛለሁ። \ No newline at end of file diff --git a/04/21.txt b/04/21.txt new file mode 100644 index 0000000..8b0b9cc --- /dev/null +++ b/04/21.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 21 \v 22 \v 23 እስኪ እናንተ በህግ ሥር ለመሆን የምትፈልጉ ንገሩኝ ህጉ ምን እንደሚል አልሰማችሁምን? አብርሃም አንድ ባሪያ ከነበረች ሴት አንድ ደግሞ ነጻ ከነበረች ሴት የተወለዱ ሁለት ልጆች እንደነበሩት ተጽፏል። ነገር ግን ከባሪያይቱ የተወለደው በሥጋ ብቻ የተወለደ ነው፥ ከነጻይቱ የተወለደው ግን በተስፋ የተወለደ ነው። \ No newline at end of file diff --git a/04/24.txt b/04/24.txt new file mode 100644 index 0000000..25a2ba9 --- /dev/null +++ b/04/24.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 24 \v 25 እነዚህ ነገሮች እንደ ምሳሌ ሊገለጹ ይችላሉ።እነኚህ ሴቶች እንደ ሁለቱ ቃል ኪዳኖች ናቸው፥ አንደኛዋ በሲና ተራራ የተሰጠውንና ባርነትን የወለደውን ታመለክታለች፥ እርሷም አጋር ናት።እንግዲህ አጋር በአረቢያ ምድር የሚገኘው የሲና ተራራ ስትሆን ከልጆቿ ጋር በባርነት የምትኖረውን የአሁኗን ኢየሩሳሌምን ትወክላለች። \ No newline at end of file diff --git a/04/26.txt b/04/26.txt new file mode 100644 index 0000000..50d2523 --- /dev/null +++ b/04/26.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 26 \v 27 ነገር ግን እናታችን የሆነችው ላይኛይቱ ጽዮን ነጻ ነች። ምክንያቱም እንዲህ ተብሎ ተጽፏል «አንቺ ያልወለድሽና መካን የሆንሽ ሴት ሀሴት አድርጊ፥አንቺ መውለድን ያልተለማምድሽ ውጪና በደስታ ጩኺ፤ ባል ካላቱ ይልቅ የመካኗ ልጆች በዝተዋልና»። \ No newline at end of file diff --git a/04/28.txt b/04/28.txt new file mode 100644 index 0000000..12e4045 --- /dev/null +++ b/04/28.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 28 \v 29 እንግዲህ እናንተ ወንድሞቼ እንደ ይስሀቅ የተስፋ ልጆች ናችሁ። ነገር ግን እንደ ሥጋ ፈቃድ የተወለደው እንደ መንፈስ ፈቃድ የተወለደውን እንዳሳደደው አሁንም እየሆነ ያለው እንደዚያው ነው። \ No newline at end of file diff --git a/04/30.txt b/04/30.txt new file mode 100644 index 0000000..0df455e --- /dev/null +++ b/04/30.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 30 \v 31 መጽሀፍ ስለዚህ ነገር ምን ይላል« የባሪያይቱ ልጅ ከነጻይቱ ልጅ ጋር አይወርስምና ባሪያይቱንና ልጇን አስወጣ»። ስለዚህ ወንድሞች ሆይ እኛ የነጻይቱ እንጂ የባሪያይቱ ልጆች አይደለንም። \ No newline at end of file diff --git a/05/01.txt b/05/01.txt new file mode 100644 index 0000000..7a76671 --- /dev/null +++ b/05/01.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 1 \v 2 ክርስቶስ ነጻ ያወጣን በነጻነት እንድንኖር ነው ። ስለዚህ ጸንታችሁ ቁሙ፥ እንደገና በባርነት ቀንበር አትጠመዱ። እኔ ጳውሎስ የምለውን ተመልከቱ ብትገረዙ ክርስቶስ በምንም ዓይነት መልኩ አይጠቅማችሁም። \ No newline at end of file diff --git a/05/03.txt b/05/03.txt new file mode 100644 index 0000000..653a450 --- /dev/null +++ b/05/03.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 3 \v 4 የተገረዘ ሁሉ ህግን ሁሉ የመፈጸም ግዴታ አለበት ብዬ እንደገና እመሰክራለሁ። በህግ ልትጸድቁ የምትደክሙ ሁላችሁ የእግዚአብሔር ጠላቶች ሆናችኋል፤ከጸጋም ርቃችኋል። \ No newline at end of file diff --git a/05/05.txt b/05/05.txt new file mode 100644 index 0000000..8f2d074 --- /dev/null +++ b/05/05.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 5 \v 6 \v 7 \v 8 ምክንያቱም እኛ በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት የጽድቅን ዋስትና ስለምንጠብቅ ነው። በክርስቶስ ኢየሱስ ከፍቅር የሆነ እምነት እንጂ መገረዝም ሆነ አለመገረዝ ምንም ትርጉም የለውም።በጥሩ ሁኔታ ትሮጡ ነበር። ታዲያ ለእውነት ከመታዘዝ ያስቆማችሁ ማነው? ይህን እንድታደርጉ የሚያደርግ ጉትጎታ ከጠራችሁ የመጣ አይደለም። \ No newline at end of file diff --git a/05/09.txt b/05/09.txt new file mode 100644 index 0000000..57af086 --- /dev/null +++ b/05/09.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 9 \v 10 ትንሽ እርሾ ሊጡን በሙሉ እንዲቦካ ያደርጋል።በሌላ መልኩ እንደማታስቡ በጌታ እተማመንባችኋለሁ። ግራ የሚያጋባችሁ ማንም ይሁን ማን ፍርዱን ይቀበላል። \ No newline at end of file diff --git a/05/11.txt b/05/11.txt new file mode 100644 index 0000000..cef2309 --- /dev/null +++ b/05/11.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 11 \v 12 ወንድሞች ሆይ እስከአሁን ተገረዙ እያልኩ የምሰብክ ቢሆን ለምን እሰደድ ነበር? እንግዲያውስ የመስቀሉ እንቅፋት ይደመሰሳል። የሚያስቷችሁ እራሳቸው ሄደው በተሰለቡ ብዬ እመኛለሁ። \ No newline at end of file diff --git a/05/13.txt b/05/13.txt new file mode 100644 index 0000000..2396739 --- /dev/null +++ b/05/13.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 13 \v 14 \v 15 ወንድሞች ሆይ እግዚአብሔር የጠራችሁ ለነጻነት ነው። ብቻ ነጻነታችሁን ለሥጋ ፈቃድ አትጠቀሙበት፥ በዚያ ፈንታ እርስ በእርሳችሁ በፍቅር አንዳችሁ አንዳችሁን አገልግሉ።ምክንያቱም ህግ ሁሉ «ባልንጀራህን እንደራስህ ልትወድ ይገባል» በሚለው ትዕዛዝ የተጠቀለለ ነው። \ No newline at end of file diff --git a/05/16.txt b/05/16.txt new file mode 100644 index 0000000..b31ff7b --- /dev/null +++ b/05/16.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 16 \v 17 \v 18 በመንፈስ ተመላለሱ የሥጋን ክፉ ምኞት አትፈጽሙ እላችኋለሁ። ምክንያቱም ሥጋ ከመንፈስ ተቃራኒ መንፈስም ከሥጋ ተቃራኒ ነገር ይመኛሉና ነው። እነዚህ እርስ በእርሳቸው ስለሚቀዋወሙ በውጤቱ እናንተ የምትፈልጉትን ለማድረግ አትችሉም። \ No newline at end of file diff --git a/05/19.txt b/05/19.txt new file mode 100644 index 0000000..55908fb --- /dev/null +++ b/05/19.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 19 \v 20 \v 21 እንግዲህ የሥጋ ስራዎች የተገለጡ ናቸው። እነዚህም አስቀድሜ እንዳስጠነቀኩዋችሁ ዝሙት፣እርኩሰት፣ክፉ ምኞት፣ጣዖትን ማምለክ፣ምዋርት፣ጥል፣ክርክር፣ቅናት፣ በቁጣ መገንፈል፣አድመኛነት፣መለያየት፣ መናፍቅነት፥ ምቀኝነት፥ መግደል፥ስካር፥ ዘፋኝነትና የመሳሰሉት ናቸው፥ ፥አስቀድሜ እንደነገርኳችሁ እነዚህን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። \ No newline at end of file diff --git a/05/22.txt b/05/22.txt new file mode 100644 index 0000000..75d83d7 --- /dev/null +++ b/05/22.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 22 \v 23 \v 24 የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር፥ደስታ፣ሠላም፣ትዕግሥ፣ቸርነት፥መልካምነት፥እምነት፥የውሃት፥ራስን መግዛት ናቸው። ህግ እነዚህን አይቃወም። የክርስቶስ ኢየሱስ የሆኑት ሥጋን ከክፉ ስሜቱና መሻቱ ጋር ሰቅለውታል። \ No newline at end of file diff --git a/05/25.txt b/05/25.txt new file mode 100644 index 0000000..7ea04a9 --- /dev/null +++ b/05/25.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 25 \v 26 በመንፈስ የምንኖር ከሆነ በመንፈስ እንመላለስ። አንታበይ፣ እርስ በእርሳችን ለክፉ አንነሳሳ፣ አንቀናና። \ No newline at end of file diff --git a/06/01.txt b/06/01.txt new file mode 100644 index 0000000..9db4f9e --- /dev/null +++ b/06/01.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 1 \v 2 ወንድሞች ሆይ አንድ ሰው ስቶ ቢገኝ መንፈሳዊያን የሆናችሁ እናንት በጨዋነት መንፈስ ልታቀኑት ይገባል።ወደ ፈተና እንዳትገቡ ለራሳችሁም ተጠንቀቁ።የእርስ በእርሳችሁን ሸክም በመሸካከም የክርስቶስን ህግ ፈጽሙ። \ No newline at end of file diff --git a/06/03.txt b/06/03.txt new file mode 100644 index 0000000..dfb8e6d --- /dev/null +++ b/06/03.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 3 \v 4 \v 5 ምክንያቱም ማንም ምንም ሳይሆን ምንም እንደሆነ ቢያስብ ራሱን ያታልላል።እያንዳንዱ ከሌላው ጋር ሳያነጻጽር የራሱን ሥራ ሊመዝን ይገባል፥ያን ጊዜ የሚመካበት ሊያገኝ ይችላል።እያንዳንዱ የየራሱን ሸክም ይሸከማልና። \ No newline at end of file diff --git a/06/06.txt b/06/06.txt new file mode 100644 index 0000000..d1b9c19 --- /dev/null +++ b/06/06.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 6 \v 7 \v 8 ቃሉን የሚማር ከመምህሩ ጋር ሁሉን ነገር ይካፈል ዘንድ ይገባዋል።አትታለሉ እግዚአብሔር አይቀለድበትም።ሰው ምንም ነገር ቢዘራ ያንኑ ደግሞ ያጭዳል።በሥጋው የሚዘራ ከሥጋው ውድቀትን ያጭዳል፤በመንፈስ የሚዘራ ግን ከመንፈስ የዘላለምን ህይወት ያጭዳል። \ No newline at end of file diff --git a/06/09.txt b/06/09.txt new file mode 100644 index 0000000..af97df7 --- /dev/null +++ b/06/09.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 9 \v 10 በተገቢው ጊዜ ፍሬውን እናጭዳለንና መልካምን ከመስራት አንቦዝን። ስለዚህም ባገኘነው አጋጣሚ ሁሉ ለሰው ሁሉ በተለይም ለእምነት ቤተሰቦች መልካምን እናድርግ። \ No newline at end of file diff --git a/06/11.txt b/06/11.txt new file mode 100644 index 0000000..1c0d789 --- /dev/null +++ b/06/11.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 11 \v 12 \v 13 በገዛ እጅ ጽህፈቴ ምን ዓይነት ትልልቅ ቃላት እንደጻፍኩላችሁ ተመልከቱ። እነዚያ በሥጋ መልካም መስለው የሚታዩ ስለክርስቶስ መስቀል መከራ ላለመቀበል ብለው እንድትገረዙ ያስገድዱዋችኋል።የተገረዙት እራሳቸው ህጉን አይጠብቁ፣ነገር ግን እናንተን እንድትገረዙ በማድረጋቸው ጉራ ለመንዛት እንድትገረዙ ይፈልጋሉ። \ No newline at end of file diff --git a/06/14.txt b/06/14.txt new file mode 100644 index 0000000..8163d93 --- /dev/null +++ b/06/14.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 14 \v 15 \v 16 ዓለም ለእኔ ከተሰቀለበት እኔም ለዓለም ከተሰቀልኩበት ከክርስቶስ መስቀል በስተቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ። አዲስ ፍጥረት መሆን እንጂ መገረዝም ሆነ አለመገረዝ ምንም አይጠቅምም።በዚህ ሥርዓት ለሚሄዱ ሁሉ እንዲሁም የእግዚአብሔር ለሆነችው ለእስራኤል ሠላምና ምህረት ይሁን። \ No newline at end of file diff --git a/06/17.txt b/06/17.txt new file mode 100644 index 0000000..803c1a8 --- /dev/null +++ b/06/17.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 17 \v 18 የክርስቶስን ምልክት በሥጋዬ ተሸክሜአለሁና ከእንግዲህ ማንም አይረብሸኝ። ወንድሞች ሆይ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከመንፈሳችሁጋር ይሁን። አሜን! \ No newline at end of file diff --git a/LICENSE.md b/LICENSE.md new file mode 100644 index 0000000..2cadbf0 --- /dev/null +++ b/LICENSE.md @@ -0,0 +1,27 @@ + +# License +## Creative Commons Attribution-ShareAlike 4.0 International (CC BY-SA 4.0) + +This is a human-readable summary of (and not a substitute for) the [license](http://creativecommons.org/licenses/by-sa/4.0/). + +### You are free to: + + * **Share** — copy and redistribute the material in any medium or format + * **Adapt** — remix, transform, and build upon the material + +for any purpose, even commercially. + +The licensor cannot revoke these freedoms as long as you follow the license terms. + +### Under the following conditions: + + * **Attribution** — You must attribute the work as follows: "Original work available at https://door43.org/." Attribution statements in derivative works should not in any way suggest that we endorse you or your use of this work. + * **ShareAlike** — If you remix, transform, or build upon the material, you must distribute your contributions under the same license as the original. + +**No additional restrictions** — You may not apply legal terms or technological measures that legally restrict others from doing anything the license permits. + +### Notices: + +You do not have to comply with the license for elements of the material in the public domain or where your use is permitted by an applicable exception or limitation. + +No warranties are given. The license may not give you all of the permissions necessary for your intended use. For example, other rights such as publicity, privacy, or moral rights may limit how you use the material. diff --git a/manifest.json b/manifest.json new file mode 100644 index 0000000..725520e --- /dev/null +++ b/manifest.json @@ -0,0 +1,29 @@ +{ + "package_version": 6, + "format": "usfm", + "generator": { + "name": "ts-desktop", + "build": "55" + }, + "target_language": { + "id": "am", + "name": "አማርኛ", + "direction": "ltr" + }, + "project": { + "id": "gal", + "name": "Galatians" + }, + "type": { + "id": "text", + "name": "Text" + }, + "resource": { + "id": "reg", + "name": "Regular" + }, + "source_translations": [], + "parent_draft": {}, + "translators": [], + "finished_chunks": [] +} \ No newline at end of file