am_ezr_text_udb/10/41.txt

2 lines
509 B
Plaintext

\v 41 ኤዝርኤል፣ ሰሌምያ፣ ሰማራያ፣ \v 42 ሰሎም፣ አማርያ እና ዮሴፍ ነበሩ፡፡ \v 43 ከናባው ጎሣ፤ ይዒኤል፣ መቲትያ፣ ዛባድ፣ ዘቢና፣ ያዳይ፣ ኢዮኤል እና በናያስ ነበሩ፡፡
\v 44 እነዚህ ሁሉ ወንዶች እያንዳንዳቸው እስራኤላዊ ያልሆነችን ሴት አግብተው ነበር፡፡ ደግሞም አንዳንዶቹ ከእነዚያ ሴቶች ልጆች ወልደው ነበር፡፡