am_ezr_text_udb/10/16.txt

2 lines
557 B
Plaintext

\v 16 ሌሎች ከባቢሎን የተመለሱት ሁሉ ግን የተባለውን እናደርጋን አሉ፡፡ ስለዚህ ዕዝራ ከየጎሳው መሪዎችን መረጠ፣ እኔም ስሞቻቸውን ጻፍኩ፡፡ በአስረኛው ወር በመጀመሪያው ቀን እነዚህ ሰዎች መጥተው ነገሩን ለመመርመር ተቀመጡ፡፡
\v 17 በተከታዩ አመት በመጀመሪያው ወር የመጀመሪያ ቀን እስራኤላዊ ያልሆኑ ሴቶችን ያገቡ ወንዶችን ለይተው ጨረሱ፡፡