am_ezr_text_udb/10/05.txt

1 line
806 B
Plaintext

\v 5 ዕዝራ ተነስቶ፣ የካህናት መሪዎችን፣ የሌዊን ትውልዶች እና ሌሎች የእስራኤልን ሰዎች ሁሉ ሴኬንያ የተናገረውን እንዲያደርጉ በአክብሮት አሳወቀ፡፡ ስለዚህም ሁሉም ያን ለማድረግ በአክብሮት ቃል ገቡ፡፡ \v 6 ዕዝራ ከቤተመቅደሱ ፊት ለፊት ተነስቶ ኤልያሴብ ወደሚኖርበት ቤት ሄደ፡፡ ያን ምሽት በዚያ አደረ፣ ነገር ግን ምንም ነገር አልበላም ወይም አልጠጣም እስከ አሁን እንዳዘነ ነበር፤ ምክንያቱም ከባቢሎን የተመለሱት አንዳንዶቹ እስራኤላዊያን በታማኝነት የእግዚአብሔርን ህጎች አልታዘዙም፡፡