Sat Jun 10 2017 17:30:16 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-10 17:30:17 -04:00
parent 6130dc0f7f
commit f3bc939357
3 changed files with 5 additions and 1 deletions

1
07/11.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 11 ወደ ኢየሩሳሌም ለመሄድ ከባቢሎን ከመነሳቱ አስቀድሞ፣ ንጉስ አርጤክስስ ደብዳቤ ጽፎ ቅጅውን ለእርሱ ሰጠው፡፡ ንጉሱ የፃፈው ይህ ነው፡ \v 12 “ይህ ደብዳቤ ከእኔ ከነገስታት ንጉስ አርጤክስስ ተጻፈ፡፡ እኔ ይህን ደብዳቤ ለካህኑ ዕዝራ ሰጠሁት፣ እርሱ በሰማይ የሚኖር አምላክ ለእስራኤል ህዝቦች የሰጠውን ህጎችና ስርዓቶች ጠንቅቆ ያጠና ካህን ነው፡፡ \v 13 አንተ ወደ ኢየሩሳሌም ስትመለስ ማናቸውም በግዛቴ ውስጥ የሚኖሩ እስራኤላውያንን ከአንተ ጋር ለመሄድ ቢፈልጉ አብረው እንዲሄዱ አዝዣለሁ፡፡ ይህም ቤተ መቅደሱን ለመስራት ከአንተ ጋር አብረው መሄድ የሚፈልጉትን ካህናትና የሌዋውያን ትውልዶች ሁሉ ያካትታል፡፡

2
07/14.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
14እኔ፣ ከሰባት አማካሪዎቼ ጋር፣ በኢየሩሳሌም እና በሌሎች የይሁዳ ከተሞች የሚሆነውን እንድትወስን ወደዚያ ልኬሃለሁ፡፡ የእግዚአብሔር ህጎችን የያዘውን ጽሁፍ ይህ ሂድ፤ ህዝቡም በእነዚያ ህግጋት ውስጥ በተፃፈው መሠረት እያንዳንዱን ነገር ማድረጉነ አረጋግጥ፡፡
15እኔና አማካሪዎቼ፣ በኢየሩሳሌም ለሚኖረው ለእስራኤል አምላክ ስጦታ አድርገህ ታቀርብ ዘንድ ለአንተ መስጠት የምንፈልገውን ብርና ወርቅ ይዘህ እንድትሄድ ጭምር እንነግረሃለን፡፡ 16እንደዚሁም ደግሞ በመላው የባቢሎን አውራጃዎች የሚኖሩ ሰዎች የሚሰጡህን ማናቸውንም ብርና ወርቅ እንዲሁም ካህናቱን ሌሎች እስራኤላዊያን በኢየሩሳሌም ላለው አምላካቸው ቤተ መቅደስ ግንባታ በደስታ ሊሰጡህ ቃል የገቡትን ገንዘብም ይዘህ መሄድ ይኖርብሃል፡፡

View File

@ -107,6 +107,7 @@
"06-21",
"07-01",
"07-06",
"07-08"
"07-08",
"07-11"
]
}