Sat Jun 10 2017 17:00:16 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-10 17:00:16 -04:00
parent d25d3c8ca3
commit e4757692ce
4 changed files with 7 additions and 1 deletions

1
05/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 3 ግን ከኤፍራጠስ ወንዝ በስተ ምዕራብ የሚገኘውን አውራጃ የሚገዛው ተንተናይ እና ረዳቱ ሰተር ቡዝናይ ከአንዳንድ ሹማምንቶቻቸው ጋር ሆነው ወደ ኢየሩሳሌም ሄደው ህዝቡን እንዲህ አሉ፣ “ይህን ቤተመቅደስ እንደገና እንድትገነቡ ማን ፈቀደላችሁ?” \v 4 የቤተ መቅደሱን ስራ የሚያካሂዱትን ሰዎች ስሞች እንዲነግሯቸው አይሁዶችን ጠየቋቸው፡፡ \v 5 እግዚአብሔር ለአይሁድ መሪዎች ስለተጠነቀቀ ጠላቶቻቸው ሊያስቆሟቸው አልቻሉም፡፡ እነርሱም የቤተ መቅደሱን ስራቸውን ሙሉ ለሙሉ የሚያስቆመውን የንጉስ ዳርዮስን ትእዛዝ ይጠባበቁ ነበር፡፡

1
05/06.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 6 ተንትናይ፣ ሰተር ቡዝናይ፣ እና ሹማምንቶቻቸው ወደ ንጉስ ዳርዮስ ደብዳቤ ላኩ፡፡ \v 7 እንዲህ የሚል ነበር፡፡ “ንጉስ ዳርዮስ፣ በአንተ ዘንድ ሁኔታዎች መልካም እንደሆኑ ተስፋ እናደርጋለን፡፡

2
05/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 8የታላቁ አምላክ ቤተ መቅደስ ወደሚገነባበት ወደ ይሁዳ እንደሄድን እንድታውቅ እንወዳለን፡፡ ሰዎች በታላላቅ ድንጋዮች ቤተ መቅደሱን እየገነቡ ነው፣ ቅጥሩንም በእንጨት አምዶችን እየሰሩ ነው፡፡ ስራው በጣም በጥንቃቄ እየተሰራ ነው፣ በሚገባ ለውጥ እያሳየ ነው፡፡
\v 9የአይሁድ መሪዎችን ‘ይህን ቤተ መቅደስ እንደገና እንድትገነቡ ማን ፈቀደላችሁ? ብለን ጠይቀናቸዋል፡፡ \v 10 10ደግሞም እነማን እንደሆኑ እንነግርህ ዘንድ የመሪዎቻችንም ስሞች እንዲነግሩን ጠይቀናቸዋል፡፡

View File

@ -87,6 +87,8 @@
"04-17",
"04-20",
"04-23",
"05-01"
"05-01",
"05-03",
"05-06"
]
}