Sat Jun 10 2017 17:58:16 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-10 17:58:16 -04:00
parent 30a625c090
commit 9dd7192702
4 changed files with 7 additions and 1 deletions

1
10/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 3 እና ሌሎች ለእግዚአብሔር ትእዛዛት የሚንቀጠቀጡ እንድናደርግ የምታዙንን እናደርጋን፡፡ እግዚአብሔር በሕግጋቱ እነድናደርገው የነገረንን እናደርጋለን፡፡ እስራኤላዊ ያልሆኑ ሚስቶቻችንን ለመፍታትና ከልጆቻቸው ጋር ልናባርራቸው ከአምላካችን ጋር ቃል ኪዳን እንገባለን፡፡ \v 4 መናገር የአንተ ሀላፊነት ነው፡፡ ስለዚህ ተነስ ብርቱ ሁን፣ አስፈላጊ የሆነውን አድርግ፡፡ እኛ አንተን እንደግፋለን፡፡”

1
10/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 5 ዕዝራ ተነስቶ፣ የካህናት መሪዎችን፣ የሌዊን ትውልዶች እና ሌሎች የእስራኤልን ሰዎች ሁሉ ሴኬንያ የተናገረውን እንዲያደርጉ በአክብሮት አሳወቀ፡፡ ስለዚህም ሁሉም ያን ለማድረግ በአክብሮት ቃል ገቡ፡፡ \v 6 ዕዝራ ከቤተመቅደሱ ፊት ለፊት ተነስቶ ኤልያሴብ ወደሚኖርበት ቤት ሄደ፡፡ ያን ምሽት በዚያ አደረ፣ ነገር ግን ምንም ነገር አልበላም ወይም አልጠጣም እስከ አሁን እንዳዘነ ነበር፤ ምክንያቱም ከባቢሎን የተመለሱት አንዳንዶቹ እስራኤላዊያን በታማኝነት የእግዚአብሔርን ህጎች አልታዘዙም፡፡

1
10/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 7 መሪዎቹ በኢየሩሳሌም እና በይሁዳ ሌሎች ከተሞች ላሉ ሰዎች ሁሉ፣ ከባቢሎን የተመለሱ ሁሉ ወደ ኢየሩሳሌም በአስቸኳይ ይምጡ በማለት መልዕክት ላኩ፡፡ \v 8 ከእነርሱ ማናቸውም በሶስት ቀናት ውስጥ ባይደርሱ የእነዚያ ሰዎች ንብረት ሁሉ እንደሚወሰድባቸው፣ እና የእስራኤል ህዝብ ወገን ተደርገው እንደማይቆጠሩ እንደ ባዕድ እንደሚታዩም መሪዎቹ ጨምረው አሳወቁ፡፡

View File

@ -138,6 +138,9 @@
"09-10",
"09-13",
"09-15",
"10-01"
"10-01",
"10-03",
"10-05",
"10-07"
]
}