Sat Jun 10 2017 15:48:15 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-10 15:48:16 -04:00
parent 91ec6e3f8f
commit 77925cabd0
4 changed files with 6 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\c 1 \v 1 \v 2 1 1ንጉስ ቂሮስ የፋርስን ግዛት በሚገዛበት በመጀመሪያው አመት ኤርምያስ የተናገረውን ትንቢት የሚያሟላ ነገር አደረገ፡፡ ያህዌ ቂሮስ ይህን መልዕክት እንዲጽፍ አነቃቃው፤ ከዚያም ቂሮስ ይህ መልዕክት በግዛቱ ሁሉ እንዲታወጅ አደረገ፡ 2 “የፋርስን ግዛት የምገዛ እኔ፣ ንጉስ ቂሮስ ይህን እላለሁ፡ በሰማይ ያለ አምላክ፣ ያህዌ፣ በምድር ላይ ባሉ መንግስታት ሁሉ ላይ ገዥ አደረገኝ፡፡ ደግሞም የእርሱ ህዝቦች ይሁዳ ውስጥ በኢየሩሳሌም ለእርሱ ቤተ መቅደስ እንዲገነቡ ተገቢ የሆነውን እንዳደርግ እኔን ሾመኝ፡፡
\c 1 \v 1 ቂሮስ የፋርስን ግዛት በሚገዛበት በመጀመሪያው አመት ኤርምያስ የተናገረውን ትንቢት የሚያሟላ ነገር አደረገ፡፡ ያህዌ ቂሮስ ይህን መልዕክት እንዲጽፍ አነቃቃው፤ ከዚያም ቂሮስ ይህ መልዕክት በግዛቱ ሁሉ እንዲታወጅ አደረገ፡ \v 2 ግዛት የምገዛ እኔ፣ ንጉስ ቂሮስ ይህን እላለሁ፡ በሰማይ ያለ አምላክ፣ ያህዌ፣ በምድር ላይ ባሉ መንግስታት ሁሉ ላይ ገዥ አደረገኝ፡፡ ደግሞም የእርሱ ህዝቦች ይሁዳ ውስጥ በኢየሩሳሌም ለእርሱ ቤተ መቅደስ እንዲገነቡ ተገቢ የሆነውን እንዳደርግ እኔን ሾመኝ፡፡

1
01/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 3 \v 4 3እናንተ የእግዚአብሔር የሆናችሁ ህዝቦች ሁሉ፣ በኢየሩሳሌም ለሚኖረው ለእስራአል አምላክ ለያህዌ ይህን ቤተ መቅደስ እንደገና ለመገንባት እስከ ኢየሩሳሌም ድረስ ሂዱ፡፡ 4አባቶቻቸው ወደዚህ ተሰደው የነበሩ፣ አሁን እስራኤላዊያን በስደት በሚኖሩበት የሚኖሩት ሌሎቹ ሰዎች፣ ለእነዚያ ለሄዱት ብርና ወርቅ ያዋጡ፡፡ ደግሞም አይሁዶች ወደ ኢየሩሳሌም ለመሄድ የሚያስፈልጋቸውን አቅርቦት ይስጧቸው፡፡ በኢየሩሳሌም ያለውን ቤተ መቅደስ ለመገንባት የቀንድ ከብቶችና የገንዘብ ስጦታም ይስጧቸው፡፡”

1
01/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 5 \v 6 5ንጉሱ ለአገልጋዮቹ እንዲህ አለ፣ “ወደ ሐማ ሄዳች በፍጥነት እንዲመጣ ንገሩት፣ አስቴር የተናገረችውንም በፍጥነት አድርጉ!” ስለዚህ ንጉሱና ሐማ አስቴር ወዳዘጋጀችው ግብዣ ሄዱ፡፡ 6የግብዣው ወይን ጠጅ እየታደለ ሳለ ንጉሱ አስቴርን እንዲህ አላት፣ “አቤቱታሽ ምንድን ነው? እርሱ ይሰጥሻል፡፡ ጥያቄሽ ምንድን ነው? የምትጠይቂው የመንግስቴን እኩሌታ ቢሆን እንኳን እሰጥሻለሁ፡፡”

View File

@ -42,5 +42,7 @@
"translators": [
"Burje"
],
"finished_chunks": []
"finished_chunks": [
"01-01"
]
}