Sat Jun 10 2017 15:54:15 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-10 15:54:16 -04:00
parent 8f8775713d
commit 55febe717c
2 changed files with 3 additions and 1 deletions

1
01/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 7 ናቡከደነጾር ወታደሮች በኢየሩሳሌም ከነበረው ከያህዌቤተ መቅደስ የወሰዱትንና በባቢሎን በጣኦቶቻቸው ቤተ መቅደስ ያስቀመጧቸውን ውድ ንብረቶች ንጉስ ቂሮስ አስወጣ፡፡ \v 8 የፋርስ መንግስት ግምጃ ቤት ሀላፊ የሆነው ሚትሪዳጡ እነዚህን ሁሉ ንብረቶች እንዲቆጥርና ወደ ይሁዳ የሚመለሰው ቡድን መሪ ለሆነው ለሰሳብሳር እንዲሰጥ አዘዘ፡፡

View File

@ -45,6 +45,7 @@
"finished_chunks": [
"01-01",
"01-03",
"01-05"
"01-05",
"01-07"
]
}