diff --git a/01/05.txt b/01/05.txt index e40025e..1829799 100644 --- a/01/05.txt +++ b/01/05.txt @@ -1 +1 @@ -\v 5 \v 6 5ንጉሱ ለአገልጋዮቹ እንዲህ አለ፣ “ወደ ሐማ ሄዳች በፍጥነት እንዲመጣ ንገሩት፣ አስቴር የተናገረችውንም በፍጥነት አድርጉ!” ስለዚህ ንጉሱና ሐማ አስቴር ወዳዘጋጀችው ግብዣ ሄዱ፡፡ 6የግብዣው ወይን ጠጅ እየታደለ ሳለ ንጉሱ አስቴርን እንዲህ አላት፣ “አቤቱታሽ ምንድን ነው? እርሱ ይሰጥሻል፡፡ ጥያቄሽ ምንድን ነው? የምትጠይቂው የመንግስቴን እኩሌታ ቢሆን እንኳን እሰጥሻለሁ፡፡” \ No newline at end of file +\v 5 ለአገልጋዮቹ እንዲህ አለ፣ “ወደ ሐማ ሄዳች በፍጥነት እንዲመጣ ንገሩት፣ አስቴር የተናገረችውንም በፍጥነት አድርጉ!” ስለዚህ ንጉሱና ሐማ አስቴር ወዳዘጋጀችው ግብዣ ሄዱ፡፡ \v 6 ወይን ጠጅ እየታደለ ሳለ ንጉሱ አስቴርን እንዲህ አላት፣ “አቤቱታሽ ምንድን ነው? እርሱ ይሰጥሻል፡፡ ጥያቄሽ ምንድን ነው? የምትጠይቂው የመንግስቴን እኩሌታ ቢሆን እንኳን እሰጥሻለሁ፡፡” \ No newline at end of file