2017-06-10 20:40:16 +00:00
|
|
|
\v 8 ወደ ኢየሩሳሌም በተመለሱ በሁለተኛው አመት በፀደይ ወቅት ቤተ መቅደሱን እንደገና መገንባት ጀመሩ፡፡ ዘሩባቤልና ኢያሱ ወደ ኢየሩሳሌም ከተመለሱት ሰዎች ሁሉ ጋር፣ የህንጻውን ሥራ ሰሩ፡፡ ሌዋውያን ሁሉ ይህን ሥራ ተከታተሉ፡፡ \v 9 ወንዶች ልጆቹ፣ እና ሌሎች ቤተሰቦቹ፣ እንዲሁም ከዮሐዲያ ትውልድ የሆኑት ቀድምኤል እና ወንዶች ልጆቹ ስራውን በመከታተል ረዱ፡፡ ሌዋውያን የሆኑት የኤንሐዳድ ትውልዶች ይህን ሥራ በመቆጣጠር ተባበሩ፡፡
|