am_ezk_tq/14/21.txt

6 lines
358 B
Plaintext

[
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ በኢየሩሳሌም ላይ የሚልካቸው አራቱ ቅጣቶች የትኞቹ ናቸው?",
"body": "እግዚአብሔር አምላክ አራቱን ቅጣቶች፣ ማለትም ረሃብን፥ ሰይፍን፥ የዱር አውሬዎችንና ቸነፈርን እንደሚልክ ተናግሯል "
}
]