am_ezk_tq/14/19.txt

10 lines
811 B
Plaintext

[
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ፣ እጅግ ጻድቅ ስለመሆናቸው በምሳሌነት የሚያቀርባቸው ጥቂቶቹ ሰዎች እነማን ናቸው?",
"body": "እግዚአብሔር አምላክ፣ እጅግ ጻድቅ ከሆኑት ሰዎች መካከል ኖኅን፣ ዳንኤልንና ኢዮብን በምሳሌነት አቅርቧቸዋል"
},
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ ፍርድን በሚያመጣበት ጊዜ፣ በምድሪቱ እጅግ ጻድቅ የሆኑት፣ ለማዳን የማይችሉት ማንን ነው?",
"body": "እግዚአብሔር አምላክ ፍርድን በሚያመጣበት ጊዜ፣ በምድሪቱ እጅግ ጻድቅ የሆኑት፣ ወንዶች ወይም ሴቶች ልጆቻቸውን ማዳን አይችሉም"
}
]