am_ezk_tq/03/26.txt

10 lines
722 B
Plaintext

[
{
"title": "መንፈስ ቅዱስ ለሕዝቅኤል የነገረው በራሱ ቃል ምን ለማድረግ እንደማይችል ነበር?\n",
"body": "ሕዝቅኤል በራሱ ቃል የእስራኤልን ቤት መገሰጽ እንደማይችል መንፈስ ቅዱስ ነገረው\n"
},
{
"title": "መንፈስ ቅዱስ ለሕዝቅኤል የሚነግረው እርሱ በሚናገረው ጊዜ ሕዝቅኤል ምን ማድረግ እንደሚችል ነበር?\n",
"body": "መንፈስ ቅዱስ፣ እርሱ ሕዝቅኤልን በሚናገረው ጊዜ ሕዝቅኤል አፉን ከፍቶ \"እግዚአብሔር አምላክ እንዲህ ይላል\" ማለት እንደሚችል ተናገረ"
}
]