am_ezk_tq/18/07.txt

10 lines
451 B
Plaintext

[
{
"title": "ጻድቅ ሰው የሚረዳው ማንን ነው?",
"body": "ጻድቅ ሰው ምግቡን ለተራበ ይሰጣል፣ የተራቆተውንም ያለብሰዋል "
},
{
"title": "ጻድቅ ሰው የሚሄድበትና የሚጠብቀው ምንድነው?",
"body": "ጻድቅ ሰው የሚሄደው በእግዚአብሔር አምላክ ትዕዛዝ ነው፣ የሚጠብቀውም የአምላኩን ፍርድ ነው "
}
]