[
{
"title": "በሕዝቅኤል ፊት የተዘረጋው ምን ነበር?\n",
"body": "የተጻፈበት የመጽሐፍ ጥቅልል በሕዝቅኤል ፊት ተዘረጋ "
},
"title": "በጥቅልሉ ላይ የተጻፈው ምን ነበር?\n",
"body": "በጥቅልሉ ላይ ሰቆቃ፣ ለቅሶና ዋይታ ተጽፎበት ነበር "
}
]