am_ezk_tq/43/22.txt

6 lines
417 B
Plaintext

[
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ፣ በሁለተኛው ቀን ለሌዋውያኑ ካህናት የኃጢአት መሥዋዕት የሚሆነው ምንድነው አለ?",
"body": "እግዚአብሔር አምላክ፣ በሁለተኛው ቀን ለሌዋውያኑ ካህናት የኃጢአት መሥዋዕት የሚሆነው እንከን የሌለበት አውራ ፍየል ይሆናል አለ "
}
]