am_ezk_tq/44/28.txt

10 lines
542 B
Plaintext

[
{
"title": "ካህናቱ በእስራኤል ምድር ርስት ወይም አንዳች ንብረት ያልተቀበሉት ለምንድነው?",
"body": "ካህናቱ እግዚአብሔር አምላክ ርስታቸውና ንብረታቸው ስለ ሆነ በእስራኤል ምድር አንዳች ንብረት ወይም ርስት አልተቀበሉም"
},
{
"title": "በአጭሩ ካህኑ መብላት የነበረበት ምንድነው?",
"body": "ካህናት የእህል ቁርባኑን መብላት ነበረባቸው "
}
]