am_ezk_tq/06/13.txt

10 lines
496 B
Plaintext

[
{
"title": "የእስራኤል ሕዝብ በተራራው ራስና በዛፎቹ ሥር የሚያደርጉት ምን ነበር?",
"body": "የእስራኤል ሕዝብ ለጣዖቶቻቸው ሁሉ ጣፋጭ ሽታ ያቀርቡ ነበር"
},
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ ምድሪቱን በሚመታት ጊዜ ምን ትሆናለች?",
"body": "እግዚአብሔር አምላክ በሚመታት ጊዜ ምድሪቱ ባድማና የተጣለች ትሆናለች "
}
]