am_ezk_tq/06/11.txt

6 lines
384 B
Plaintext

[
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ በእስራኤል ቤት ላይ ሰይፍን፥ ረሃብንና መቅሠፍትን የሚያመጣው ለምንድነው?",
"body": "እግዚአብሔር አምላክ በእስራኤል ቤት ላይ ሰይፍን፥ ረሃብንና መቅሠፍትን የሚያመጣው በክፉ ሥራቸው ሁሉ ምክንያት ነው"
}
]