am_ezk_tq/05/15.txt

6 lines
347 B
Plaintext

[
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ በኢየሩሳሌም ላይ ከፈረደባት በኋላ ሌሎች ሰዎች ስለ እርሷ ምን ይላሉ?\n",
"body": "እግዚአብሔር አምላክ በኢየሩሳሌም ላይ ከፈረደባት በኋላ ሌሎች ሰዎች ይኮንኗታል፥ ይሳለቁባታልም\n"
}
]