am_ezk_tq/45/09.txt

10 lines
656 B
Plaintext

[
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ ለእስራኤል ገዢዎች የሚናገረው ምን ማድረጋቸውን እንዲያቆሙ ነው?",
"body": "የእስራኤል ገዢዎች የእግዚአብሔር አምላክን ሕዝብ መቀማታቸውን እንዲያቆሙ፣ ግፍና ጭቆናን እንዲያርቁ እግዚአብሔር አምላክ ይናገራቸዋል"
},
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ ትክክል መደረግ አለበት ያለው ምኑን ነው?",
"body": "እግዚአብሔር አምላክ ሚዛኑ፣ ኢፉና ባዶሱ ትክክል መሆን አለባቸው ይላል "
}
]