am_ezk_tq/44/23.txt

10 lines
643 B
Plaintext

[
{
"title": "ካህናቱ ሕዝቡን ማስተማር ያለባቸው በምንና በምን መካከል እንዲለዩ ነው?",
"body": "ካህናቱ በተቀደሰውና ባልተቀደሰው፣ በንጹሕና ንጹሕ ባልሆነው መካከል እንዲለዩ ሕዝቡን ማስተማር ይኖርባቸዋል"
},
{
"title": "በእስራኤላውያኑ መካከል ክርክር በሚሆንበት ጊዜ የካህናቱ ሚና ምንድነው?",
"body": "ካህኑ በእግዚአብሔር አምላክ ትዕዛዝ በሕዝቡ መካከል ለመፍረድ መቆም፣ ፍትሐዊ መሆንም አለበት"
}
]