am_ezk_tq/44/20.txt

6 lines
272 B
Plaintext

[
{
"title": "ካህን እንዲያገባት የተፈቀደለት ማንን ነው?",
"body": "ካህን ከእስራኤል ቤት ዘር ድንግሊቱን ወይም ካህን አግብታ የነበረችን መበለት ለማግባት ተፈቅዶለታል"
}
]