am_ezk_tq/44/17.txt

6 lines
367 B
Plaintext

[
{
"title": "ካህናቱ ወደ ውስጠኛው አደባባይ በር በሚመጡበት ጊዜ ምን ዓይነት ልብስ መልበስ ነበረባቸው? ለምን?",
"body": "ካህናቱ ወደ ውስጠኛው አደባባይ በመጡ ጊዜ እንዳያልባቸው ከተልባ እግር የተሠራ ልብስ መልበስ ነበረባቸው "
}
]