am_ezk_tq/44/13.txt

10 lines
855 B
Plaintext

[
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ፣ ከእርሱ ርቀው የነበሩ ሌዋውያን እንዲያደርጉት አይፈቀድላቸው ያለው ስለ ምን ነበር?",
"body": "እግዚአብሔር አምላክ፣ ከእርሱ ርቀው የነበሩ ሌዋውያን እንደ ካህን ለማገልገል እንዳይቀርቡት ወይም ከተቀደሱት ነገሮቹ፣ ቅዱሰ ቅዱሳን ከሆኑትም ነገሮቹ አንዱንም እንዳይነኩ አስታውቋል "
},
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ፣ ከእርሱ ርቀው የነበሩትን ሌዋውያን የት ያደርጋቸዋል?",
"body": "እግዚአብሔር አምላክ፣ በአገልግሎቱ ሁሉና በቤቱ ውስጥ ለሚደረገው ሁሉ ጠባቂዎች እንደሚያደርጋቸው ተናግሯል "
}
]